Periodic Table

Posted on : December 4, 2018 |post in : |Comments Off on Periodic Table |

ኢትዮጵያ የንጥረ ነገራት ሰንጠረጅ (Ethiopian Periodic Table of Elements)

ከጥንት ጀምሮ የታወቁት ንጥረን ነገራት  ሰባቱ


ንጥረ
ነገራት

ሐይ-H ሒል-He
ሊት-Li ቤሪ-Be

ጠጣር-Solid

ንጥረ
ነገራት

ቦሮ-B ካር-C ናይ-N ዖክ-O ፍሎ-F ኒዮ-Ne
ሦድ-Na ማግ-Mg

ጋዝ/ተን

ፈሣሽ

ዓል-Al ሲሊ-Si ድኝ-P ክብሪት-S ክሎ-Cl አርጎ-Ar
ፖታ-K ካል-Ca ሥካ-Sc ታይ-Ti ቫና-V ክሮ-Cr ማን-Mn ብረት-Fe ኮባ-Co ኒኮ-Ni መዳብ-Cu ዚን-Zn ጋል-Ga ጀር-Ge ዓርሰን-As ሠሊ-Se ብሮ-Br ክሪ–Kr
ሩብ-Rb ሥትሮ-Sr ይት-Y ዛር-Zr ናዮ-Nb ሞሊ-Mo ቴክ-Tc ሩቲ–Ru ሮድ-Rh ፓላ-Pd ብር-Ag ካድ-Cd ዒን-In ቆርቆሮ-Sn አንቲ–Sb ቴሎ-Te ዮዲን-I ዚኖ-Xe
ሢዝ-Cs ባር-Ba ላንት-La ሐፍ-Hf ታን-Ta ታን-W ርሒ-Re ዖሥ-Os ኢሪ-Ir ፕላ-Pt ወርቅ-Au ባዜቃ-Hg ታል-Tl እርሣሥ-Pb ቢዝ-Bi ፖሎ-Po ዓሥታ-At ራዶ-Rn
ፍራ-Fr ራዲ-Ra ዓክ-Ac Unq Unp Unh Uns Uno Une Uun Uuu Uub Uut Uuq Uup Uuh Uus Uuo
ሲሪ-Ce ፕሬዝ-Pr ኒዮ-Nd ፕሮን-Pm ሣማ-Sm ዩሮ-Eu ጎድ-Gd ተር-Tb ዲሥ-Dy ሖሎ-Ho ዕር-Er ቱሊ-Tm ይተር-Yb ሉቲ-Lu
ቶሪ-Th ፕሮት-Pa ዩራ-U ኔፕ-Np ፕሉ-Pu ዓም-Am ኩሪ-Cm በር-Bk ካሊ-Cf ዓይን-Es ፈር-Fm መን-Md ኖብ-No ሎሬ-Lr
ስሞች

የአቶም አደላደል /መልኬሌክትሮን
[1s2][2s22p6][3s23p63d10][4s24p64d104f14]…

ክብዳቶም/ ሚዛናቶም ቁጥራቶም/
ተንሙቀት ቀልጠሙቀት መሰርተደረጃ

 

English አማርኛ
Solid ጠጣር
Liquid ፈሣሽ
Peak ቁንጮ/
freeze ቁር
freezing point ቁርሙቀት
boiling point ተንሙቀት
Melting መቅለጥ
melting point ቀልጠሙቀት
sublimation point ተንሙቀት
vaporazaion ተን
ground መሰረት
state ቁመና/ሁኔታ/ደረጃ
ground state መሰርተደረጃ
first exited state መጀመሪያ ደረጃ
second exited state ሁለተኛ ደረጃ
atomic number ቁጥራቶም
atomic mass number አቶም ቁጥረመጠን
atomic weight ክብደታቶም
Shell ጓንጉል/ቅርፊት/ቀፎ
configuration መልክ/አቀማመጥ
electron configuration መልኬሌክትሮን
Valence ቫላንሲ
Valence Electron ቫላንሲ ኤሌክትሮን
 Valence Electron
Configurarion
ቫላንሲ ኤሌክትሮን መልክ
Atomic Configuration የአቶም አደላደል
orbital ምሕዋር
s-orbital s-ምሕዋር
quantum ኳንቱም//ቅንጣት
Energy Level ኃይለ ደረጃ

Electronic Structure of Atoms
የአቶም ኤሌክንትሮኖች አቀማመጥ  (መልኬሌክትሮን)

Electron configurations and the periodic table
መልኬሌክትሮን እና የንጥረ ነገር ሰንጠረጅ


 

Electron Configurations and the Periodic Table

 

የንጥረ ነገር ሰንጠረጅ  የተዋቀረው  ተመሳሳይ ቫለንሲ መልክኬሌክትሮን ያላቸው
ንጥረ ነግሮች
በየዓምዱ  እንዲሆኑ ተደርጎ ነው። ለምሳሌ በቫላንሲ ቀፎ ላይ አንድ ኤሌክትሮን ያላቸው በመጀምሪያ ዓምድ
ውስጥ
ናቸው። ምስሉን እንደሚያሳየው

(1) ወይንጠጅ ቀለም  ያላቸው ዓምዶች ውስጥ ያሉ ንጥረ ነገሮች መልኬሌክትሮናቸው
s-shell or s-ቀፎ ነው
(2) ቢጫ ቀልም ያላቸው ዓምዶች ውስጥ ያሉ ንጥረ ነገሮች መልኬሌክትሮናቸው  d-shell or d-ቀፎ ነው
(3)አረጓዴ ቀልም ያላቸው ዓምዶች ውስጥ ያሉ ንጥረ ነገሮች መልኬሌክትሮናቸው  p-shell or p-ቀፎ
ነው
(4)ሰማያዊ ቀልም ያላቸው ዓምዶች ውስጥ ያሉ ንጥረ ነገሮች መልኬሌክትሮናቸው  4f ወይም 5f-shell
or 4 ወይም 5-ቀፎ ነው

በስተግራ መጀመሪያ ያሉት አልካሊ ብረት እና አልካሊምድር ብረትን ያካትታሉ። እነዚህ ንጥረ ነገሮች ውስጥ
s-ምሕዋሮች  እየተሞሉ ነው።
በስተቀኝ መጨረሻ ያሉት  6 ንጥረ ነገሮች  ውስጥ የ p-ምሕዋሮች እያተሞሉ ነው።
በመካክል ያሉት ብጫ ዓምዶች ወስጥ ያሉት ተሸጋጋሪ ንጥረ ነገሮች ይባላሉ።  እናዚህ ንጥረ ነገሮች ውስጥ
d-ምሕዋሮች እየተሞሉ ነው። ከነዚህ በታች  ያሉት ብሁለት ረድፍና በ14 ዓምዶች ያሉት ንጥረ ነገሮች
ናቸው።
እነዚህ ንጥረ ነገሮች ውስጥ f-ምሕዋሮች እየተሞሉ ነው።

ማስታወሻዎች
(1)  2, 6, 10 and 14 የሚባሉት ቁጥሮች የሚያሳዮት  s(l=0),
p(
l=1), d(l=2) and f
(l=3)ምህዋሮች ምን ያህል ኤሌክትሮኖች እንዳሚይዙ ነው ይህውም
የs-ምሕዋር 2 ፤ የpመሕዋር 6፤ የd ምሕዋር 10 እና የf ምሕዋር 14  ኤሌክትሮኖች
ይይዛሉ። እዚህ ላይ  l የአዚሙጥ ኳንቱም ቁጥር ይባላል።<>

(2) የ 1s  ቀፎ  የመጀመሪያው s ቀፎ፤  2p ደግም
የመጀመሪያ 2p ቀፎ ነው። 3d የመጀመሪአይ 3d ቀፎ ነው
(3) n ዋና ቀፎዎችን የሚቆጥር ድፍን ቁጥር ነው።  ለማንኛውም የ n ዋጋ ብዙ ምሕዋሮች ብሎም ቀፎዎች
ሊኖሩ ይችላሉ።

ጥያቄ፡፡የናዮቢዩምን መልኬሌክትሮን ጻፉ
መልስ፡፤  ናዮቢዩም 41 ኤሌክትሮኖች ኣሉት

<>What is the electron configuration for the element Niobium? (41)
የናዮቢዩም መልኬሌክትሮን 1s2 2s2 2p6 3s2
3p6 4s2 3d10 4p6 5s1
4d4
ነው። ነገር ግን 5s እና 4d የተቀራረቡ ኃይለ ደረጃዎች በመሆናቸው እርገጠኛው
መኬሌክትሮን
<>የሚያሳየው 1s2 2s2 2p63s2
3p6 4s2 3d10 4p6 5s2
4d3
<>

ጥያቄ፤ የኒኮልን መልኬሌክትሮን  ጻፍ
መልስ፡ ኒኮል 28 ኤሌክትሮኖች ኣሉት ስለዚህ  የኒኮል መልኬሌክትሮን  1s2 2s2
2p6 3s2 3p6 4s2 3d8

ጥያቄ፤  የኒኮል መልኬሌክትሮንን አርጎንን መሰረት በማድረግ ጻፍ
መልስ፡ [Ar] 4s2 3d8

ጥያቄ፤ የመጨረሻው የኒኮል ቀፎ ወይም ምሕዋር  እዴት እንደተሞላ በስዕል አሳይ፤

መልስ፤ የኤሌክትሮን ከዋነኛ ፀባዮቹ አንዱ በራሱ ዙሪያ መዞር ነው።  በራሱ ዙሪያ ሲዞር
አንዳንዴ ከቀኝ
ወደግራ አንዳንዴ ከግራ ወደ ቀኝ  ይዞራል። ይህም ሆኖ የትኛውን አዟዛር እንደያዘ በትክክል ለማወቅ
አይቻልም።
ይህ ጠባዩ  ስፒን ይባላል።  ከቀኝ ወደግራ ሲዞር  ስፒን-ላይ (spin-up) ይባለል።
ከግራ ወደ ቀኝ ሲዞር
(ስፒን-ታች)። የመሬትን ቀናዊ  አዟዟር ማጤን ወይም በራሷ ዙሪያ መዞሯን ማስታወስ ይጠቅማል


 

1996 Michael Blaber

 




Theme Designed Bymarksitbd